የጎፋ ዞን ሠላምና ፀጥታ መምሪያ
አቶ ብርሃኑ ጅፋሬ ሠላምና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ
የጎፋ ዞን ሠላምና ፀጥታ መምሪያ ዓላማ ራዕይ ተልዕኮና እሴቶች
ቀን 2021-03-01
ራዕይ • በ2022 ዓ.ም የዘጎች ሰባአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር የህዝቡ ሠላም ፀጥታና ደህንነት የተረጋገጠበት ዞን ሆኖ ማየት ነው፡፡ ተልዕኮ •ማህበራዊ ዕሴቶቻችንን በመጠቀም ህዝብና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ እና የሰላም ባህል በመገንባት የህግ የበላይነትን በማስከበር ዞናዊ መግባባትን በማጎልበት በዞኑ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ነው እሴቶች • ታማኝነት • አሳታፍነት • አገልጋይነት • ፍታሃዊነት • ሰብአዊነት • አካታችነት • ሚስጥራዊነት • ህዝባዊነት መሆናቸውን እንገልፃለን
ያግኙን
☏046-777-1536
ተዛማጅ ሊንኮች
Copyright © 2021-2025 Gofa Zone Adminstration.All Rights Reserved
Gofa,Ethiopia