ስለ ዌብሳይቱ አጠቃላይ ገጽታ

     ይህ ድህረ ገጽ የተሰራው በጎፋ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ባለሙያዎች ሲሆን ዌብሳይቱም በአራት ቋንቋዎች የተሰራ ነው ፡፡ እነዚህም፡-እንግሊዘኛ፤አማርኛ፤ኦይድኛና ጎፊኛ ቋንቋ ናቸው፡፡
ዋና ገፅ ፡- ዘወትር የሚለቀቁ አዳዲስ መረጃዎችን የሚመለከቱበት ነው፡፡
ስለ እኛ፡- ስለ ጎፋ ማህበረሰብ፤ስለ ኦይዳ ማህበረሰብ አጠቃላይ ገጽታ የሚመለከቱበት ነው፡፡
ሴክተሮች፡-በዞኑ ያሉ ሴክተሮችን በሦስት ዘርፍ ማለትም ማህበራዊ ዘርፍ፤ኢኮኖሚያዊ ዘርፍ፤ህግ እና አስተዳደር ዘርፍ በመክፈል የሴክተሩን ራዕይ ፤ተልዕኮና የተለያዩ መልዕክቶችን የሚመለከቱበት ነው፡፡
እምቅ ሀብቶች፡-በዞኑ ውስይ የሚገኙትን እምቅ ሀብቶችን የሚመለከቱበት ነው፡፡
ባህልና ቱሪዝም፡-በዞኑ ውስጥ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችንና፤የጎፋ ማህበረሰብ ባህልና የኦይዳ ማህበረሰብ ባህሎችን የሚመለከቱበት ነው፡፡
የአስተዳደር ታሪክ፡-በጎፋ ህዝብ የታወቁ ነገስታት፤በኦይዳ ህዝብ የታወቁ ነገስታትና 2011 ዓ.ም ጀምሮ ጎፋ ዞንን ያስተዳደሩ ነገስታቶችን የሚመለከቱበት ነው፡፡
መዝገበ ቃላት፡-ጎፊኛን ቋንቋ ወደ አማርኛና እንግሊዘኛ ቋንቋ ትርጉም ለማወቅ ከፈለጉ እንዲሁም ኦይዲኛን ቋንቋ ወደ አማርኛና እንግሊዘኛ ቋንቋ ትርጉም ለማወቅ ከፈለጉ የሚመለከቱበት ነው፡፡
ምን አዲስ ነገር አለ፡-የተለያዩ መፅሐፍቶችን፤ የስራ ማስታወቂያዎችን፤የጫራታ ማስታወቂያዎችን፤አዳዲስ መረጃዎችን፤የስፖርት ዜናዎችን የሚመለከቱበት ነው፡፡
ፎቶ፡-አዳዲስ የሚለቀቁ ፎቶዎችንና የሚመለከቱበት ነው፡፡
ቋንቋ፡-ቋንቋዎችን መቀየር ከፈለጉ የሚጠቀሙበት ነው፡፡


ድህረ ገጹን ያለሙ



አንሙት ገረመው


ስልክ ቁጥር:-0948702702
ኢሜል:- anegeremew21@gmail.com


ሙሉቀን ደመቀ


ስልክ ቁጥር:-0925147296
ኢሜል:- mulukendemeke1@gmail.com

መረጃ በማሰባሰብ ያገዙ



እቴነሽ ንጉሴ


ስልክ ቁጥር:-0926566080
ኢሜል:- nigussieetu@gmail.com

ወገኔ ወንበሬ


ስልክ ቁጥር:-0912867372
ኢሜል:- wogenewonbere4@gmail.com



ምህረቱ ሚልክያስ


ስልክ ቁጥር:-0927042496
ኢሜል:- tech.midell01@gmail.com

ተስፋለም በላይ(እንቁ)


ስልክ ቁጥር:-0919680480
ኢሜል:- belayenku@gmail.com



ባንቱ ገበየሁ


ስልክ ቁጥር:-0913791362

ወርቅነሽ ቶጋ


ስልክ ቁጥር:-0928977637



አቶ ታዘበ ጋትሦ


የቀድሞው የዞኑ ፐብሊክ ሰርቪስ እና
የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ

ስልክ ቁጥር:-0916284531



jsCalendar


Copyright © 2021-2025 Gofa Zone Adminstration.All Rights Reserved
Gofa,Ethiopia