የጎፋ ዞን ሣይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ማለትም ዌብሳይት አድሚንስትሬተር ባለሙያIII ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሠረት ከዝህ በታች ያሉትን ዝቅተኛ የመወዳደሪያ መስፈርት የሚታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ መመዝገብ የሚትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡
Educational Qualificationኮምፒዩተር ሳይንስ/ Computer Science / , ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/ Information Technology /
Experiance/የሥራ ልምድበታሳቢ / 0 ዓመት / የሥራ ልምድ
በጎፋ ዞን ሣ/ኢ/ኮ/ቴክኖሎጂ መምሪያ ቢ/ቁ - 2
1
3,934/ሦስት ሽህ ዘጠኝ መቶ ሠላሣ አራት/
ወንድ/ሴት
2021-08-03
2021-08-18
አመልካቾች ለምዝገባ ስመጡ የሥራ መጠየቂያ ማመልከቻ፣ የትም/ት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፣ ማቅረብ አለባችሁ :: 0948703767
ያግኙን
☏046-777-1536
ተዛማጅ ሊንኮች
Copyright © 2021-2025 Gofa Zone Adminstration.All Rights Reserved
Gofa,Ethiopia